በነገራችን ላይ! አንዳርጋቸው ጽጌ - #01- Benegrachin Lay! - Andargachew Tsige [Arts TV World]

በነገራችን ላይ! አንዳርጋቸው ጽጌ – #01- Benegrachin Lay! – Andargachew Tsige [Arts TV World]

39 thoughts on “በነገራችን ላይ! አንዳርጋቸው ጽጌ – #01- Benegrachin Lay! – Andargachew Tsige [Arts TV World]

 1. እዉነት አንዳርጋቸዉን መጽሀፍ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማጣቀሻ መጽሀፍ አድርጎ መጠቀም ግድ ይላል!!!
  የምጡቅ አስተሳሰብ ባለቤት ሳያመክኑት ፈጣሪ አተረፈልን !!!!
  ደሬ ምርጥ አንተም የዚህ ምርጥ ጀግናችን የጊዜ ሰሌዳ ትሩፋት መሆንህ ላለህበት የበሰለ የጋዜጠኝነት ስነምግባርና ብቃት አስተዋጽዖ አለዉ ለማለት ያስደፍረኛል!!!

 2. ውይ ደሬ እንኳን እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራም ይዘህ በቴሌቪዥን መስኮት ላይህ በቃሁ ሁለታችሁንም በጣም አድናቂዋቻችሁ ነኝ ለካ ወጋየሁ ንጋቱ አልሞተም ንባብህ ልክ እንደሱ ሲሆን ድምፅህም ማራኪ ነው

 3. Dereje, arif gazetegna neh! Dirset sitaneb, nefs tizeraleh! 💚💛❤️🙏👌👍👏👏👏👏

 4. I cherish every minute I spent with you. really the most decent person that ever existed, Andargachew. On the other hand, in my childhood, I used to enjoy listening to Defeje Haile.
  well that was before I knew how vindictive he is.

 5. ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ያለበት ዝግጅት ሁሌም ምርጥ ነዉ ከእዚህ በፊት በደራው ጨዋታ በሬድዮ ዛሬ ደግሞ በነገራችን ላይ…ብሎ በቲቪ ቀርቧል።መልካም ስራ!!!!

 6. Isn't he terrorist as far as i knew he is and his party G7 ዘመኑ የባለጌዎች ሆኗል።የዘመን ተገላቢጦሽ ዝናብ ወደ ሰማይ ይዘንባል ፣አንዳርጋቸው ፅጌ ኤርትራ ውስጥ ብዙ ኢትዮጵያውያን አስገድሏል።የጭካኔው ብዛት አንድ ጊዜ ጥያቄ ተጠይቆ ጭካኔው በሕይወት ካለ ሰው ብቻ ሳይሆን ከሞተ ሬሳ ጋርም ነው። ስልጣን ብይዝ አለ ፣የመለስ ዜናዊን ሬሳ አውጥቼ አስፋልት ላይ እጥለዋለሁ ብሎ ነበር።ሞኝ ሞኝን ይከተላል፣ይጠይቃል

 7. አቶ አንዳርጋቸውን በጣም የማከብረው ሰው ነው እግዚያብሄር ጤና ይስጠው እናም ጋዜጠኛውም ቆንጆ ድምፅ አለው አጠያየቁም ቆንጆ ነው…

 8. ደሩ አክባሪህና ተከታታይ ነኝ። ተባረክ። ትንሸ የግድ የምታርመው ነገር አለ። እሱም ያንተኑ ምርጥ ጥያቄዎችን፣ አንተው እራስህ መልሰህ አትጥለፋቸው። ጥያቄህ ግልጽ እስከሆነ ድረስ አታብራራው። ጣልቃም አትግባ። ጠያቂ ብቻ መሆንህን አትርሳ። በተረፈ በጣም ግሩም ነው። በርታልኝ አንተ ጎበዝ።
  መስፍን አሰፋ ወሊሶ ነኝ፣ አክባሪህ። (0911609225)

 9. ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ የፖለቲካ ሰው ጋር በጣም ደስ ይላል

 10. What a journalist, what a politician; these two are icons in their respective fields. Andy Tsige is an altruistic beautiful soul and Dereje Haile is an amazing narrator….. long live and bless you both!

 11. ደረጀ አይሌ ድንቅ ግዜጠኛ ነው እንኳን በእይወት ያሉትን ቀርቶ በሞት የተለዩትን ሰዎች በህይወት ዘመናቸው የሰሩትን ስራ በመዘከር ተወዳዳሪ የለውም የደራ ጨዋታ የቀረ መስሎኝ ቅር ብሎኝ ነበር ደሬ በቲቪ ከች አለ ሙያውን በደንብ የተረዳ ጋዜጠኛ ነው እድሜና ጤና ይስጥክ

 12. ደሬ የጋዜጠኝነት ጥግ የሆነ ጥያቄና መልስ ነው:: ለሌሎቹ ጎርፍ ላመጣቸው ጋዜጠኛ ነን ለሚሉት ማንበብ ሙሉ ሰው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ለማህበረብ እድገት ወሳኝ መሆኑን ለመረዳት የሚያስችል ቃለ ምልልስ ነው ለእኔ!! አመሰግናለሁ ደሬ::

 13. በነገራችን ላይ የሚባለው ይህ የአንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ በአርትስ ቴሌቪዥን አዲስ ዝግጅት በብስራት ሬድዮ በአርቲስት ገነት ንጋቱ ዘወትር ሐሙስ ከሚቀርብ በነገራችን ላይ ከተሰኘ ዝግጅት ጋር ተመሳሳይ ርዕስ ትጠቀማላችሁ።

 14. ደረጀ እግዚአብሔር ይባርክህ: እጅግ በጣም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብክልን:: አቶ አንዳርጋቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ:: we love you ❤️
  Thank you Derej.

 15. This is a professional Journalism at it's best!! Mr Andargachew,the most decent and reasonable Politician ever !!

 16. ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ ሰው አንዳርጋቸው ጋር እጅግ አዝናኝ ነበር። አንዳርጋቸው የረጋ አስተዋይና ገራሚ የኢትዮጵያ ልጅ ውይ ስወደው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *